Mulualem Tadesse

Actress

Unverified — not yet reviewed against sources

Mulualem Tadesse

ሙሉዓለም ታደሰ

Birthplace

Harar

ሙሉዓለም ታደሰ በኢትዮጵያ የፊልም፣ የቴሌቪዥን እና የቲያትር ዓለም ውስጥ ትልቅ ቦታ የሚሰጣት፤ አንጋፋ ተዋናይት፣ አዘጋጅ እና ማስታወቂያ ባለሙያ ናት። ሙሉዓለም የተወለደችው በታሪካዊቷ የሐረር ከተማ ነው። የተዋናይነት ጉዞዋ የጀመረው በታዋቂው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቲያትር ውስጥ ተቀጥራ ስትሠራ ነው። ከ20 በላይ በሆኑ ቲያትሮች ላይ የተወነች ሲሆን በአብዛኞቹም ላይ በመሪ ተዋናይነት ተሳትፋልች። ሦስት የተለያዩ ቲያትሮች ላይም በአንድ ጊዜ በመተወን ትታወቃለች። በበርካታ ፊልሞችና የቴሌቪዥን ድራማዎች ላይ በትወና ተሳትፋልች። በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን (ETV) የሚተላለፉ የጥበብ ሥራዎችን ጽፋለች፣ ዳይሬክት አድርጋለች ትወናም ሰርታለች። በሬዲዮ ድራማዎች እና በመጻሕፍት ንባብ ድምጿን ብቻ በመጠቀም የሰዎችን ስሜት እና ቀልብ መያዝ ችላልች።

Filmography

Latest first

More Filmmakers