Actor
Unverified — not yet reviewed against sourcesChernet Fikadu
ቸርነት ፍቃዱ
Birthplace
Addis Ababa
ቸርነት ፍቃዱ በኢትዮጵያ የፊልም ኢንዱስትሪ ውስጥ በተዋናይነት፣ በደራሲነት እና በፊልም አዘጋጅነት የሚታወቅ የኪነ-ጥበብ ባለሙያ ነው። በተለይም እራሱ ጽፎ በዋና ተዋናይነት በተጫወተበት «ኪያ» በተሰኘው ፊልሙ በብዙሃኑ ዘንድ ከፍተኛ ተወዳጅነትንና እውቅናን አትርፏል። ከፍተኛ ትምህርቱን በሮያል ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ተከታትሏል። የራሱን የፊልም ሥራዎች የሚሰራበት የንጉሥ ፊልም ፕሮዳክሽን መስራችና ባለቤት ነው። ከስራዎቹም መካከልም፦ ኪያ ፦ የፊልም ታሪኩን በመጻፍና በዋና ተዋናይነት በመሳተፍ ትልቅ ዝናን ያተረፈበት ፊልም ነው። ቀንጃ ፦ ከመስከረም አበራ ጋር በዋና ተዋናይነት የተጫወተበት አዲስ ፊልም። የፋሲካ ሌሊት፦ የ"Ewip Award" ማሸነፍ የቻለና በዋና ተዋናይነት የተሳተፈበት ድንቅ ሥራ። ምኞት ፦ በዓለም አቀፍ የፊልም ፌስቲቫሎች (WTFF ሩሲያ) ዕጩና አሸናፊ መሆን የቻለ ፊልም። በተጨማሪም ከደመና በላይ፣ ጋንታ፣ ክላስ ሜት፣ ዜሮ ዲግሪ እና ከባድ ማፍያ በተሰኙት ፊልሞች ላይም ተሳትፎ አድርጓል።
Filmography
Latest first
More Filmmakers
Girum Ermias
Actor, Screenplay
Shewaferahu Desalegn
Actor, Assistant Director, Director, Writer
Henok Ayele
Director, Guest Director, Production Advisor, Vocalist
Admasu Kebede
Actor, Director, Second Assistant Director, Writer
Abinet Agonafir
Music, Producer, Sound, Soundtrack, Story, Writer
Amanuel Habtamu
Actor, Producer