Actor, Director, Screenplay
Unverified — not yet reviewed against sourcesNaod Lemma
ናኦድ ለማ
በ1974 ዓ.ም. (እ.ኤ.አ. በ1982) ተወልዶ ያደገው አዲስ አበባ መርካቶ ውስጥ ነው። በ2001 ዓ.ም. (እ.ኤ.አ. በ2009) ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በቴአትር ጥበብ የመጀመሪያ ዲግሪውን አግኝቷል። እንዲሁም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አሌ ስኩል ኦፍ ፋይን አርትስ ኤንድ ዲዛይን (Alle School of Fine Arts and Design) የፊልም ፕሮዳክሽን የማስተርስ ዲግሪ ሰርቷል። ዋና ስራዎቹ እና ተሳትፎ • ፎቶግራፍ እና ጆርናሊዝም: በፎቶግራፍ ስራዎቹ በርካታ ሽልማቶችን አግኝቷል፤ በተለይም በ2010 ዓ.ም. የፎቶ ጆርናሊዝም ሽልማት ተቀብሏል። ስራዎቹም በአዲስ አበባ ፎቶ ፌስት እና በሌሎች አለም አቀፍ ፕሮግራሞችም ታይተዋል። ፊልም . ገዳይ ሲያረፋፍድ /አዘጋጅ • አጭር ፊልም ዳረጎት» (Daregot) የተሰኘው ስራ ባለቤት ነው። ይህ ስራ በገጠር ኢትዮጵያ ያለውን የሃይል እጥረት እና የመብራት ያለመኖር ችግርን ያሳያል።
Filmography
Latest first
More Filmmakers
Girum Ermias
Actor, Screenplay
Shewaferahu Desalegn
Actor, Assistant Director, Director, Writer
Henok Ayele
Director, Guest Director, Production Advisor, Vocalist
Admasu Kebede
Actor, Director, Second Assistant Director, Writer
Abinet Agonafir
Music, Producer, Sound, Soundtrack, Story, Writer
Amanuel Habtamu
Actor, Producer