About the project
የልቀት ኮሌጅ የፊልም ጥበብ ዲግሪ ተመረቂ ተማሪዎች ለምንሰራው የጦርነት ድራማ ዘውግ ያለው ፊልም ከዚህ በታች የተገለጡትን መስፈርት የምታሟሉ ተዋንያንን እንፈልጋለን::
Who we’re looking for
1 ሙሉ ቁመና የሚያሳይ ፎቶግራፍ እና የትወና ልምድ የሚገልፅ CV ከታች በተገለፀው የቴሌግራም አድራሻ ይላኩልን። ለበለጠ መረጃ እና ለቅድመ ምዝገባ በስልክ ቁጥር 0912485559 / 092401625 ይደውሉ ወይም በTELEGRAM ያግኙን።
How to apply
የመመዝገቢያ ጊዜ፦ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን አንስቶ እስከ ነሐሴ 23/2018 ዓ.ም በአካል ኦዲሽን የመወሰጃ ቀን፦ ነሐሴ 23/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 - 11:00 ሰዓት የኦዲሽን ቦታ፦ ልቀት ኮሌጅ አራ ኪሎ ቱሪስት ሆቴል ወረድ ብሎ አክሊሉ ህንፃ ሶስተኛ ፎቅ