← ሁሉም መጠይቆች
ዝግ
የኢቲኤምዲቢ (የኢትዮጵያ ፊልም መረጃ ቋት) መድረክ (ፕላትፎርም) ምርምራዊ ግምገማ
ይህ የምርምር መጠይቅ ኢቲኤምዲቢ (ETmdb) የታቀደላቸውን ዓላማዎች በብቃት ማሳካት የሚችልበትን አቅም ለመገምገም የተዘጋጀ ነው፡፡ በተለይም ለኢትዮጵያ ሲኒማ ታማኝ የማጣቀሻ የመረጃ ቋት ለመገንባት፤ የኢንዱስትሪውን ባለሙያዎች ለመደገፍ እንዲሁም ፊልም መመዝገብ፣ መፈለግ፣ ፌስቲቫሎች ወይም ሽልማቶችን ማጣቀስ እና የማህበረሰብ ተሳትፎን ለማጣመር የሚኖረውን ሚና ለመረዳት ይረዳል። መልሶችዎ የፕላትፎርሙን የወደፊት አቅጣጫ ለመቅረጽ እና ውጤታማነቱን ለማረጋገጥ ጠቃሚ ግብዓት ናቸው።
ይህ መጠይቅ ተዘግቷል፤ አዲስ መልሶች አይቀበልም።